ሳምንታዊ የመንፈሳዊ ትምህርት በአባይ ሚዲያ

0

በመላከ ሕይዎት ቆሞስ አባ ቶማስ ወ/ዮሃንስ የሎስ አንጅለስ ቅድስት ማሪያም ቤተ ክርስቲያን አባት ከዛሬ 8/19/17 ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ በ7.00 PM pacific time በአባይ ሚዲያ የመንፈሳዊ ትምህርት በተከታታይ ይሰጣል። በመሆኑም በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ተከታታዮች ይህ መንፈሳዊ ትምህርት ዘወትር ቅዳሜ በ7:00 PM በአባይ ሚዲያ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።