በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ
-ኦነግ ከአስመራ የኦሮሚያውን ትግል እየመራሁ ያለሁት እኔ ነኝ በቅርቡም ተዋጊ ሀይል አንቀሳቅሳለሁ ይላል ፡
-የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር አመራር በሶማሊያ መንግስት ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸው ከፍተኛ ውዝግብ ቀስቅሷል። ድርጅቱ አመራሩን ሲነጠቅ ያሁኑ አምስተኛው ነው።
-በኬን ያ ፍርድ ቤት “የምርጫ ይደገም” ውሳኔ ኢትዮጵያውያን ተደምመዋል፤ ለመሆኑ ኬንያ ገለልተኛ ፍርድ ቤትና የህግ የበላይነትን ለማስፈን የሄደችበት መንገድ ምን ይመስላል?
ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

LEAVE A REPLY