በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ
-የበታች ሹማምንት ላይ ያተኮረው የፀረ-ሙስና ዘመቻን ተከትሎ ፓርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። በአንድ ሺህ ስምንት መቶ ያህል ስዎች ላይ የፋይናስ ደህንነት ተቋም ክትትል እያደረገ ነው፣ ሰባ ባለስልጣናት ስማቸው አለ። ግን አልታሰሩም አልተከሰሱም። ከነጋዴዎችም ስማቸውን ያስፋቁ አሉ።
-ኢህአዴግ ከፀረ-ሙስና ዘመቻው ምን ያተርፋል?
-የአማራ ክልል ጨለማ ፌደራል መንግስቱን አደናግጧል
ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

LEAVE A REPLY