1 COMMENT

  1. አማራጭ በሌለበት ሁኔታ እነ ቴዲና ሌሎችስ እንዴት ኑሮአቸውን ለመኖር ቻሉ። አማራጭ በሌለበት ሁኔታ አንተ ኢትዮጰያ ውስጥ ስትኖር አጎብዳጅ ፅሁፎችን ትፅፍ ነበር። ለመሆኑ አጥፍቻለሁ ብሎ ይቅርታ የሚል ሰው በደሉን ሁሉ አውጥቶ መዘርዘር አለበት? ገዳዩ ህወሀት እኮ እየረገጠና እየገዛ ያለው በፊትም ሆነ አሁን እንደዚህ ከጎኑ የቆሙ ሰዎች ስላሉ ነው ።ስለዚህ ከጎን የሚቆሙትን ሰዎች በተሳሳተ መንገድ እየሄዱ መሆኑን ማሳወቅና ከገዳዮች ጋር እንዳይቆሙ ማድረግ ስህተቱ አልታየኝም። ህወሀት እኮ ከተደገፉት ሰዎች ውጪ ከንቱ ነው። የትኛውንም ፖለቲካ ድርጅት መደገፍ መብት ቢሆንም እየደገፍከው ያለኸው የዘረኞችንና የገዳዮችን ፖርቲ ነው ብሎ ማሳወቅም መብትና ግዴታ ነው። በሉ ሰላም ወሉልን

Comments are closed.