በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ
-የኢንደስትሪ ፓርኮቹ ግንባታ “ጥድፍ -ጥድፍ” ያለ ምክንያት አይደለም
-ለጎረቤት ሀገር ስደተኞች በአወዛጋቢው ሊበን ዞን አስር ሺህ ሄክታር መሬት እየተሰጠ ነው
– በአዲስ አበባለህፃናት መጫወቻ ክፍት ቦታ ማግኘት ፈተና ሆኗል፣ ይህን ለመቀየር የተነሱ ወጣቶች አሉ
-የሀገራችን ወጣቶች ፌስ ቡክን ለምን አላማና ግብ ይጠቀማሉ? ከራሳቸው ትሰማላችሁ
ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

LEAVE A REPLY