በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የኣአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል።
“አድማው አልተሳካም” ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል ይችላል? ሲሉ ይሞግታሉ። ይህ የዋዜማ ዘገባ አድማው በይፋ ከተነገረው ውጪ ተልዕኮ ነበረው ፣በአደባባይ ከተገለፀው ባሻገር ይፋ ያልተነገሩ የቅርብና የሩቅ ጊዜ ግብ አለው ይለናል። የኦሮሞ አክቲቪስቶች ከመጋረጃ ጀርባ ለኦሮሞ ህዝብ የራስን ዕድል በራስ መወሰን እየሰራን ነው እያሉ ነው። ሙሉ መረጃውን በድምፅ ይዝለቁት

LEAVE A REPLY