ታላቅ  ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ  ዝግጅት በጀርን  ኑረንበርግ ከተማ
በመላው  አለም ላይ ከሰላሳ በላይ  ከተማዎች  ተካፋይ በሚሆኑበት እኔ ለነፃነቴ!” አለም አቀፍ የአንድነትና የዴሞክራሲ ትግል ድጋፍ ጥሪ አንድ አካል የሆነው   የኑረንበርግና አካባቢው የአርበኞች ግንቦት 7 February 11ቀን 2017 ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ  ዝግጅት ያደርጋል  
በእለቱ የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ  በቀጥታ  በቪዲዮ  ኮንፍረንስ  በአዳራሹ  ከሚገኙት  ታዳሚዎች  ጋር ይወያያሉ  ከተሰብሳቢው ለሚቀርቡላቸው  ጥያቄዎችም  መልስ ይሰጣሉ  ሌሎች  የንቅናቈው አመራሮችም የሚያስተላልፉት መልእክት ይኖራል
እርስዎም በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት በመገኘት  የሚችሉትን አስተዋእጾ እንዲያደርጉ  ተጋብዘዋል
 
ቦታ: A&O Hotel, Nürnberg Hbf, Bahnhofstr. 13, 90402 Nürnberg

ሰአት : 13:00

ቀን : February 11, 2017

የመግቢያ ዋጋ :  25 ኦይሮ 

በተጨማሪም የ500 እና የ 1000 ሺህ  ኦይሮ  የድጋፍ ኮፖን  ተዘጋጅቷል
የኑረንበርግና አካባቢው የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ግብረ ሃይል

Germany, Nürnberg PG7 Event saturday February 11, 2017

From: 13:00

At: A&O Hotel, Nürnberg Hbf, Bahnhofstr. 13, 90402 Nürnberg

Date: Saturday February 11, 2017

Enterance Fee: 25 Euro