– video upload powered by abbaymedia.com

19 COMMENTS

 1. ዘገየህ እኮ አሌክስ የኢትዬጲያ ህዝብ ባንተ ጣፋጭ አገላለጽ መስማት እየጠበቅን ነበር ደህና አሁንም አልረፈደም ይመችህ።

 2. አሜን ፫ ክፉም ይስራ በጎ እሼክ አሏህሙዲን ኢትዮጵያዊ ደማችን ነው ነወ ። እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ነፃ ያውጣው🙏

 3. አለሜ ላንተ ጠለቅ ያለ ከበሬታ አለኝ ቅንነትና ጨዋነትህንም አውቃለሁ።ሰውየውም ላይ ምንም ችግር የለብኝም ግና እኝህ ሰው ያጋጠማቸው ችግር ሀይ ባይ የሌላትን ሀገራችንን ምን ያህል እንደዘረፏት ማሳያ ነው። የሆነው ይሁንና የሰውየው ክፉ ለእኛ የሚፈጥርልን ነገር የለምና ቸር ይግጠማቸው።

 4. አይ ሳኡዲ አረቢያ የማይነካውን ነካሽ የማይጠረጠረውን ጠረጠርሽ ሸህ አላሙዲን በሀቅ ለሀቅ የኖሩ አርአያችን ናቸው ።ሳኡዲ የእግዚአብሔርን የቁጣ በትር አስነስተሻል የኛን ፍቅር ፍቺልን ።ፍቅር አይታሰርም።

 5. በሳቸዉስ ስም የተፈናቀለዉ የሞተዉስ ጋዜጠኛ. ከሆንክ ፌር በሆነ መልኩ ማቅረብ ነበረብእ ወደ ሳቸዉ ያደላ ትንታኔ ነዉ እንደገባኝ.

 6. ጥሩ ትንተና ነው ያቀረብከው ዓለምነህ ሆኖም ግን በእኔ ግምት የመሃመድ አላሙዲን መታሰር
  1. ኮራብሽንና ማጭበርበር የታገዘ ቢዝነስ ስላለው
  2. ከኳታር ጋር ባላቸው ፍልሚያ ወያኔ ሱዳንን ተከትሎ የኳታር ደጋፊ መሆኑ። የሳውዲ ሀብታም (አላሙዲን) ከጠላቶቻችን ጋር ( ኳታርና ወያኔ) እጅና ጓንት መሆኑ ደስ ስላስኛቸው ይሆናል የሚል ግምትችአለኝ። ለዚህም ግብፅና ሸዐብያ የሳውዲው ጦር ግባር አባል ስለሆኑ ወያኔን እጅና እግሩን ለማሰር የግድ አላሙዲንን ማስወገድ አስፈላጊ ሆኖባቸው የገፉና ያስፈፀሙ ይመስለኛል። አንተ ደግሞ እስቲ በዚህ ላይ ጥናት አድርግበት።

 7. ዓለምነህ ደግሞ አጋነንከው ማንም ኢትዮጵያዊ አላዘነም ከወያኔና ከአንተ ከሰይፉ ከማህደር በስተቀር አንተ እንደሌሎቹ ስለሚሰጥህ አይደለም እንዲሂ ስለምትወደው ነው በተረፈ እሱ ከኢትዮጵያ ተጠቀመ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ አልተጠቀመም

 8. ዓለምን ዋሴ ዛሬ የኩየቱን ጦርነት ድምህን ሸተተኝ ያኔ ነበር ህፃን እያለው ለእናትና ላባቴ አንተን ኑኔ የምነገረው መቸም አረሳህም እስከዛሬ ያንተ አስቀድማለው እውነቴን እመቤቴን ያንተ ዜና አያመልጠኝም ከአንተጋ የተነሰውት ፎቶ ቤቴ ውስጥ ግድግደው ላይ አለ እግዚአብሔር እድሜ እንዲሰጥህ ሁሌ እፀልያለው

 9. ከመንግስት የገዛቸው የሕዝብ ፋብሪካዎች ሁሉ በርካሽ እና በሙስና መሆኑን ሳታቅ ቀርተህ ነው እና ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት ነው የምትለው በዚህ ላይ ዋልጌነቱስ ከነዚህ ወበዴዎች ጋር ምን ያህል እጅ እና ጓንት እደሆነ ተከልሎብህ ነው ንፁህ እደሆነ አድርገህ የምታወራለት ?አዋዜ አላሙዲን የታመሙትን ያሳክማል እናቃለን ይረዳል ሰምተናል ግን ግን ግን ቃል ከገባላቸውስጥ ቃሉን የሚጠብቀው በቁጥር ያሉትን ብቻነው። ለኢትዮጵያ ችግር መፍቻ አድርገህ ምንም አደማናቅ አትከልለን ስማ አዋዜ ጣና ሴት ብትሆን ኖሮ የተባለውን …..የተባለውን ባልሰማህ ዘለከዋል ።እኛም ገና ጥያቄ አለን በሱላይ ሀገራችን የኛ የሆነች ግዜ የስንቱን ቤት አፍርሷል ስት ስት ስት ነገር አይተናል ሰምተናል እደጋዜጠኛ እደውም ይሄንን ነበር ለሕዝብ ማቅረብ የነበረብህ ።እባካቹሁ አታደቁሩን የደረስብን እና የምናቀውን እደባእድ ማታለያ ቀለም አትቀቡን በጥልቀት ተመልከት ሚበጅህ እሱነው እና።

Comments are closed.