46 COMMENTS

  1. ከልብ ለወደዱት ይሠጣል ልብማ❤😉
    ችግሩ ሠባሪ ነው የሞላው💔😕ሀሪፍ ነው😍

  2. እኔ 33ተኛ ሰላም በሉኝ ሴቶች ሪፒለይ ውዴ ምናምን በሉኝ ሰምታችዋል

  3. ጉድ በል ጎዴር ምንም አይል እኴን ለገና በአል በሰላም አዴርሰን አዴረሳችሁ በስዴትም ባገር ውስጥም ያላችሁ መልካም በአል ሳውድ እሪያድ የምትኖሩ ሴቶች ብቻ መታችሁ ፀበል ቅመሱ

  4. በርታ ውዴ ምርጥ ነው ታዳጊዎችን እናበረታታለን ግን wi-Fi.ከፈይ ልትለኝ ነው መዳም ምን ልበላት ለምን ስላት በደንብ አትጠቀሚም አላለችኝም

  5. በጣም አሪፍ ነው 👌👌በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😉😍

  6. ባህላዊ እና ዘመናዊ መለየት ሁሉ ሊከብደኝ ነዉ መስለኝ😎 አለባበሳችሁ እና ጭፈራዉ በጭራሽ አይገናኝም ተዉ ባህላችንን አታበላሹት😂So አሪፍ ነዉ ድምፅህ👌

  7. አለባበሷ አልተመቸኝም ፓንት ማሳየት ነው የቀራት ሀሪፍ ነው በተለይ ስደተኛ ነኝ አረንጓዴ ቦታ ማየት እርቦኛል የኔ ነህ የኔ ብቻ ማን የሷ ብቻ አደረገህ ባላችን

Comments are closed.