37 COMMENTS

  1. እግዚአብሔር ቀን አለው የሚዋረዱበት ቀን ይመጣል አንድ ግለሰብ ኢሄን ያህል ካንቦቀአቸ እወነትም የለም ማለት ነው ቴዶ በሚሊዮኖች ልብ መድረኩን ገንብትዋል ማንም ችሎ ማያግደውን

  2. ለምን ሂዳችሁ አትሰቀሉም ፥ መብት የለም ካላችሁ ለምን መብት እንዳለበት ሃገር መብታችሁ እንዲከበር ትፈልጋላቹ፡ ቀባጣሪ ብቻ።

  3. ወደጄ አለምናህ ዋሴ ፦ ይህ አይገርማኝም ለኔ ፦ይህንን ስል ሰይሳማኝ ቀርቶ ስሜት አልባ ሆኜ አይደለም ። ነገር ግን ፦ አንድ አበባል አለ ዝንጀሮ እሾህ ዉስጥ ወድቆ ፦መላዉ አከሉ አሾህ ሆነና ፦እርደታ ይጠይቃል መንገደኛዉን ሰዉ ንቀሉልኝ በማለት ፦ ታዲያ እኛ ወደ ገበያ እየሄድን ነዉ ገበያ ያመልጣናል ሁለመናህ እሾህ ነዉ ግዜ ወስደን እንደንናቅልልህ ገበያ ያመልጣናል ምን ይሻልኃል ብለዉ ቢጠይቁት መጀመሪያ የመቃማጨዬን ንቃሉልኝ ሌላዉን እረሴዉ ቁጭ ብዬ እናቅዋላሁ አለ ይበላል ። ምን የቴዎድሮሥ ይገርማል ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ኢትዮዽያ የሚላዉን ቃል በጥንቱ መጽሐፍ ቅዱሳችን ፦ ከ ፦ ፮፮ ፦ ግዜ በላይ በአድሱ ትርጉም ከ፦ ፬፭ ፦፧ግዜ ይጠቀስ የነበረዉን የእካሌ የእካሌ ሰይል የመላዉ ህዝባ ክርስቲያንየሆነና ታሪካዊ የሆና የእምናት መጽሐፍ ቅዱሰችንን መሳረዝ ማቀነስ መጨመር እንደማይቻል እየተወቃ ይህንን ድርግት ማድረግ ምን ማለት ነዉ ; በዚያ የመጽሐፍቅዱስ አስተርጛሚ ተብዬዉ አማካኝናት ስሳረዝ ምን ይመስላል ፦; ዉስጥ ለዉስጥ ሀገረችንን እየማረዛ ያላዉን እበብ ምን ትለላችሁ ; ትሉታላችሁ ድንበር ያላፈ አይመስላችሁም ትዕግስታችንስ አለላቃም ;;;መጽሐፍቅዱስ ማለት ይህኛዉ የኦርቶዶክስ ፦ ይሀኛዉ የካቶሊክ ; ይሀኛዉ የዼንጤ ቆስጤ ፧። የሚበል ነገር የለም በዚህ ጉደይ ለይ የሀገር መሪዎቻችን ምን ይላሉ ; አብያታክርስቲያናትስ ; የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንስ በዚህ ዙሪያ ለይ ትልቅ ድፍረት በእምናታችን ላይ እየመጣ ያላዉን አሰሳቢ ጉደይ ሁሉም ምን ይላሉ ;።፦ በአስቸኻይ ይህ አስተርጛሚ ለፍርድ ይቅረብ ፨ አልያ ህዝባ ክርስቲያን በተገኛዉ አማረጭ እርምጀዉን በቡድንም በተነጠልም እርምጀ ልዋስድ ይገባል እለላሁ ። መጽሐፉም በአስቸኻይ ሀገር ውስጥ ሰይሳረጭ ይቃጣል የተታመበትንም ሀገር የሚማላካታዉ አካል ጭምር ሁሉም በየፊናዉ ይህ ዓይናቱ ድርግት የሀገርን ህልዉና እና የአንድ ሀገር ህዝብ እምናት ማደፋር በመሆኑ አስተርጛሚዉንና አሳተሚዉን አካል ለፍርድ እንድያቃርቡልን ፦ አደረ ጭምር ለምማላካታዉ ሁሉ ይህ መልዕክት ይታለላፊልን እላለሁ ። ድፍረት ነዉ ሌላም ዓለማ ከጀርባዉ እንደላበት ልንረደ ይገባል ህዝባ ክርስቲያን ንቃ ንቃ ንቃ ። ግዜዉ አሁን ነዉ ሳይደርቅ በቅጠል እናስብባት በአስቻኻይ ።።

  4. ቴዲ ማለት ትኩረት የሚሠጠው ታዋቂና ዝነኛ ሥለሆነ አይደለም እሡ ማለት ገና መቶ አመት አPlease enter 5752 into LINE within the next 30 mins.ገር ውሥጥ አይሠራትም ምኽንያቱ ግል

  5. በሼክ አላሙዲን ሀገር ወገኖቻችን እንደ ውሻ ተቆጥረው ስቃያቸውን ያያሉ ሼክ እና ግብራበሮቹ የኢትዮጵያን አንጡራ ሀብት እያጋዙ እንደ ልባቸው ይጨፍራሉ ዜጐች በመላው አለም ፍዳቸውን እያዩ ወይ እምዬ ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  6. ምን በአዲስ አበባና በከያኒው መሀል ትላለህ በከያኒውና በወያኔ እንዲሁም በሼክ አላሙዲ ያለው ቀዝቃዛው ጦርነት በል ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አታድርገው ጋዜጠኛ ነኝ ካልክ ተወደደም ተጠላም ከልካዩ አንድ ነው ህወሓት ነው አራት ነጥብ

  7. አዎ ይህች አገር ሌላ ናት። አገራችን ጠፍታብናለች። አገር ውስጥ ያለው በየት ልሹለክ እያለ አይኑ እያየ ወድ ሞት የሚነጉድባት, በውጭ ያለነውም እንደ ውሻ ውጡልን እየተባልን እንኩዋ ፊታችንን ወደ እሱዋ ማዞር ያቃተን መድረሻ ቢሶች ሆነናል በላዩ ላይ ታይታ እማትታወቅ ምቹ አገር ተፈጥራለች በሚሉ አደንቁዋሪዎች እራሳችንንን, ይምናየውን, የምንኖረውን። ጤንነታችንን የምንጠራጠር ግራ የገባቸው ህዝቦች ሆነናል። የአላህ ሁሉን ቻይ የሆንክ ጌታ ነህና በአንት ተስፋ አንቆርጥም።

Comments are closed.