13 COMMENTS

  1. Menalebet enezihe Sewoche bietewuen ! Egna eko selechen ! Ye Acheberbarie Menekuse, Kahen Sebakie menamen… yemiegermut demo enezihe Interview adragiewochu ! Don’t you guys have something better to do ? Please give us a break ! Geta hoy Gerafehen yezehe Na !

  2. አይ አባ ቶማስ ማልያ ገልብጠው መጡ ጀርመንን አምሰው አምሰው የታላቁ መሪ የመለስ ፍትሀት በየቤተክርስቲያኑ እንዴት አይደረግም ብለው ትግሬዎቹን በቤተክርስቲያን ላይ አሳምፀው ቤተክርስቲያን እንዳደርሱ አድርገው አለያይተው ኢትዮኤርትራ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አቋቁመው ህዝቡን አባልተው አባልተው ገዳም ለረፍት ሄጃለሁ ብለው ሹልክ ብለው አሜሪካን ገብተው በሌላ ማልያ መጡ ? የበተኗቸውም ምእመናን እውነቱን ሲያውቁ አንድ ባንድ ወደቤተክርስቲያናቸው ተመልሰዋል:: ሀሰተኛ የሀሰት አባት እንደሆኑም ሁሉም ተረዳ !!!

  3. ስለስውየው በትንሹ ጀርመን ጎራ ብላቹህ አጣሩ ማንነቱን ከወያኔ ጋር ያለውን ዝምድና ።as information only ⁉️

LEAVE A REPLY