50 COMMENTS

  1. ውድ የሀገሬ ልጆች እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኴን ለቅዱስ ገብሬኤል በዓለ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን እባካችሁ እህቶች በየ ቦታው በያላችሁበት ከእግዚአብሔር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በተቻለን መጠን እራሳችንን እንጠብቅ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

Comments are closed.