40 COMMENTS

  1. በፊት ያለፈብኝን ህመም አስታወሽኝ 😢😢 ተሽሎኝ ለስደትም ደረስኩ በጣም ከገኔ ሆነህ ህመምሽ ሀመሜ ነው ያልጀመሩ ፍቅሬ አሁን የኔ ባይሆንም ክፉ አይንካህ👬

  2. አስተርዬ የምውድሽ እና የማከብርሽ ምርጥ ዘፍኝ ነሽ ግን በቃሽ አሆን ደሞ ወደ ፍጣሪሽ ተመልሼ ሙዚቃ ይብቃሽ ዘመን የማይረሳው ስራ ስርተሻል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይጥራሽ

  3. አስቴርን እኔ በሙዚቃዋ እንግዲህ ጀማረኝ በተሰኘው አውቃት ነበረ ነገር ግን Saudi jeddah ላይ አግኝቻት እንዴት እንደ ደነገጥኩኝ ልነግራችሁ አልችልም የእውነት የመልካሞች መልካም ነት በጣም ሩህ ሩህ ነት አስቱካ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  4. ምን ብዬ ከምን እንደምጀምርልሽም
    አላውቅም።ብቻ አስቱካ ከልቤ ካንጀቴ እድድድ አረግሻለሁ ድምፅሽ ዛሬም።ያው እንደዱሮው ነው ሁሉ ትዝታዬ ባንች ነው ። ከልቤ መቸም አላወጣሽም ሁሌም የኔ ልዬ ኑሪልኝ

Comments are closed.