19 COMMENTS

 1. ይህንን በየጊዜው የምንሰማው የኢትዮጵይ ምስቅልቅሎሽ የሚቆመው በስው አይደለም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስብ

 2. ውያኔዋች ባይስሙም አንተ ያለብህን የሀገር ሀላፊነት እየተውጣህ ነው ::እናመስግናለንንንንን አለምነህ ዋሴ :አትዮዽያ ለዘላለም ትኑር

 3. ወያኔ ምን ኢትዮጵያን ያላደረጋትምንአለ። የክርስትና እምነትን ለማጥፉት እግዚያብሄርም ተናቀ ህዝቡ ብቻ አይደለም በኢትዮጵያላይ ምጣት እንደሚወርድባት ለማረግ የሞከር ነው ስለዚህ ህዝብ ንቃ ይሄንን ማሶግድ አለብህ ወያኔእግዚያብሄርንም ንቃል ወያኔ እርካሽ ወራዳ ንፍጥ ጭንቅላት መሆናቸውን ግልፅ ነው እርካሽ ነገር የሚሰራ ድሮም የተዋረደ መናኛነት ዝቃጭ መሆናቸውን አስመስክረዋል ስለዚህ ህዝብ ንቃ ወያኔን እውድሞ የኢትዮጵያ። አገራችንና ህዝባችንን ለማስከበር አንድነትታችንን አጠናክረን ታግለን ይሄቆሻሻ መሪነኝ ባይ ድባቅ መምታት አለብን ሁለተኛ እንዲህ አይነት አተላዎች በኢትዮጵያውያን ምድር። እንዳይፈጠሩ ማድረግ ነው።

 4. ይሄ የእድገት አቅጣጫ አይደለም እኮ ከባድ የሞራል ኪሳራ ነው#ኢትዮጲያ ማለት ሀይማኖት ፣ ሞራል ፣ ባህል እና የራስዋ የተለየ የምግብ ስርዓት ያላት ሀገር ናት እኮ!!! በአንድነት በመቆም አይሆንም ማለት ነው ምክንያቱም ከባድ የሞራል ኪሳራ ነው። ኢትዮጲያዊነት የሚባለው ሀይማኖታዊ ቅድስናችን ከቀረ ለምን ታድያ ዘንዶ ፣ እባብ ፣ እፍኚት ፣ እንቁራሪት እና እባብ የመሳሰሉት ታሽገው አይላኩም! እረ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ??????

 5. የአህያን ጉዳይ ለአህያ ነው ማመልከት ከሱ ውጪ ማንን ይደፍራሉ የሱ ጌቶችም ብልጥ ስለሆኑ ለሱ ውሰዱ ይላሉ ከዛ እሱን መፍቀድ ይላሉ እኛ ደሞ እሱን እንሰድባለን

 6. እስከዛሬስ ከልኳንዳ ምን እየገዛን እንደምንበላ በምን እናውቃለን.ለነገሩ ቻይናውያን ሰውም ካገኙ እንደማይምሩ ስለሰማው አይገርመኝም

 7. የሰሁ መንፈስ የሚታወከው ሳያውቅ ስለበላ አይደለም የበላውን ያወቀ ጊዜ ነው።
  በጣም የሚያስፈራው የበላውን መጠርጠር ሲጀምር ነው። ያኔ ነው መንፈሱ የሚታወከው እንጂ ሆድማ ካላወቀ ያገኘውን ይበላል። ሆድ በበላው አይታመምም ነገር ግን ደግሞ ሳይበላው እንኳ እሱን ይሆን እንዴ የበላውት በሚል ይታወካል።
  —–>♥ እነኚ ስንኞች ያንተው ናቸው ዓለም ነ። የዛሬ 5 ወር በፊት ስዘግበው የተመቹኝ ስንኞች ናቸው።
  ወደራሴ ስመለስ እኔ አንድ ግለሰብ ነኝ ምንምም ማድረግ የማልችል።
  ከማዘን ከመገረም ውጪ

 8. ለማይረባን ዘረኝነት እንኳን እየሞተን ነው እንኳን ለሀገራችን እንኳን ለእምነታችን እንኳን ለባህላችን ይቅርና
  ይሄ ነገር እትዮጵያዊ ነኝ ያለው ሰው ዘር,ሃይማኖት ሳንባባል በኣንድነት ተነስተን ኡኡ ማለት አለብን በቃ በቅቶናል ።እኛ እትዮጵያውያን የምንባለው እትዮጵያ የምትባል ሀገር ስትኖር ነው።
  እባካችሁ የሀገሬ ሰው ይሄ ነገር ላይ ዝምታ ይሰበር በቃ ወይንም ሀገርችን ማንነታችን ጠብቀን መኖር ወይንም ለሀገረችን ብለን መሞት ሞት ለማንም የማይቀር ነው። ደግሞ ሞት ለኛ ብርቃችን አይደለም
  እኛ የእትዮጵያዊያን ሀብታችን ገንዘብ ወይም ሌላ ነገር ሳይሆን ከፈጣሪ የተሰጠን ባህላችን ማንነታችን ነው
  እሱን ካጠፋን እኛ ምንም ነን
  ወገን እንነሳ እንንቃ እባካችሁ

 9. ወይጦ ማንነቱ የማይታወቅ ጥንሪራ ባርያ ኣንተን ብሎ ተንታኝ እስራኤልኣገር ስለገባህ ነው የምትለፈልፈው ላገር የግንባታ ገንዘብ ኣዋጣ ብትባል አታዋጣም።

Comments are closed.