50 COMMENTS

  1. እህቶች እኔምለው እኛአረብ አገር ያለን ልጆች እዳው እሚያሳዝን ስናይ ስሰማ እባችን ይፈሳል የምርም ጭካኔእሚባል የለንም.ጠቅላላ ሆደቡቡ ሁነናል .እረ እዳሁ ስደት ጓዳንናነው መሰለኝ

  2. በውነት ቤቶችዬ ምን አይነት የተባረካቹ ናቹ ስታስቁን ስታቻውትን ቆያችሁ የስደተኞች ቤተሰብ ሆናችሁን አሁን ደሞ ወገንን አስታወሳቹ እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ አይዞአቹ በርቱ በር ከከፈታቹ የኢትዮ ህዝብ ወዋላ አይልም እንረዳዳለን የክርስቲያን የሙስሊም አምላክ ሀገራችን ያስብልን ወይኔ አልጋላይ ያሉት እደት ያሳዝናሉ መጨረሻቸውን እጠብቃለን ህጻናቱም ያሳዝናሉ እግዚአብሄር ከሁላችን ይሁን በርቱልን ቤቶች ግን ድራማውን ስትለቁ አትዘግዩ በቶሎ ዱቅ በሉልን ትላት ማታ በጥበቃ ሞቼ ነው የተኛሁት

Comments are closed.