50 COMMENTS

  1. ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘር ቀለም አይሐየንም ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው እሙዬ ሀገሬ ኑሪ ለዘላለም በልጆችሽ ኩሪ
    ቤቶች ስወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁልን

  2. ማዳበሬያው ያስቃልክክክክ ለኢ.ያ እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  3. ክክክክክ የሀበሻ ቀሚስ የተባለው ሰፕራይዝ የማዳበሪያ ኮርኒስ ክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ ቤቶችዬ

  4. ማነሽ አንች ማፊ ግንባርሽ ላይ ያለው ቀለም በጣም ያስጠላል በጣም ምጣድ ስር የገባች አይጥ ነው ምትመስይው አይጥ

  5. ወይ እንደው ይች አሚን የምትባል ልጂ አላህ ከአይን ይጠብቃት የድራማው ሂውት አሚን እና አባቷ ናቸው።

  6. #ገንዘብ #አላፊ #ጠፊ #ነው #እናቶቻችን #እድሜና #ጤናችሁን #ይስጣችሁ🙏

LEAVE A REPLY