Friday, January 19, 2018
2ac746d83e95ad42a664d0a7cdb16ce0video

የሀገር ቤቶቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ተስፋ አላቸው? Wazema PODCAST 100517

በሰላማዊ መንገድ በሀገር ቤት እንታገላለን ብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመኖራቸው ያለመኖራቸው ይበጃል በሚል የሚከራከሩ አሉ። የለም የሀገር ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች ወሳኝ ሚና አላቸው፣ አሁን...
a289acc0d009845e5fe3f57761f4cbe0video

ለመሆኑ በህዳሴው ግድብ የአሜሪካ አቋም ምንድነው? Wazema ONAIR 120317

በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ግብፅ በህዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ ጠየቀች -ለመሆኑ በህዳሴው ግድብ የአሜሪካ አቋም ምንድነው? -የሰደተኞች ጉዳይ ላይ አፍሪቃና አውሮፓ ምን አስበዋል? -የኤች አይ...
3139e46dd8de8059b0cdf9e4372445c2video

የአሜሪካ የስለላ ድርጅት በኢትዮጵያ Wazema ONAIR POD 091817

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የአሜሪካ የሰለላ ተቋም አንዱ የሆነው ናሽናል ስኩሪቲ ኤጀንሲ (NSA) ላለፉት አስራ አምስት አመታት ከኢትዮዽያ ጋር ባደረገው ስምምነት የድምፅ ግንኙነትን ለመጥለፍ የሚረዱ...
ce8295a2e19565d087b62f4bad27026fvideo

የኢትዮጵያ ስራዊት ዳግም ወደ ሶማሊያ ዘመተ Wazema ONAIR 080717

በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የኢትዮጵያ ስራዊት ዳግም ወደሶማሊያ ዘመተ -የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ምክንያት የሆኑ ሰበቦች -የእያዩ ፈንገስ ስንብት በአሜሪካ -አየር መንገዱ ሒልተንን ጨምሩልኝ እያለ ነው - የሰማያዊ ፓርቲ...
4af74dbd7c04c5527bed83517dfea1cevideo

የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን? Wazema ONAIR 082817

በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የኣአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። "አድማው አልተሳካም" ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ...
1d4360c4d56226b41020ef049605c860video

ሀገር ፈርሶ እንደገና ይሰራልን? Wazema ONAIR 082017

በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት -ሀገር ፈርሶ እንደገና ይሰራልን? -ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ ይቀጥል ይሆን? -በቆሎ በኩንታል ከአንድ ሺህ ብር በላይ እየተሽጠ ነው - ታጋቹ ጃምቦ፥ ኢትዮጵያዊው ባለዝና ...

LATEST POSTS