50 COMMENTS

  1. ቆይ ለምንድነው ደቂቃ የቀነሳችውት ? አረግ በጣም ጨካኝ ነኝ በስማም መጨረሻሽን ያሳየኝ ውይይይይይ እራስ ወዳጅ ናት

  2. አይ አረግ ምን ላድርግሽ ውይ በህመም ላይ ህመም መጨረሻሽን ማየት ናፈቀኝ ዳናወች እናመሰግናለን

  3. አትፍረድ ይፈረድብሀል አለ ያገሬ ሰው ደጉ።ሁላችሁም ሀረግ ላይ ከምፈርድ እኔ በቦታው ብሆን ብላ አስቡ።

  4. ውይይይይ ይቺ ሀና የምትባለዋ እ ሠላም ሻወር ጡቱአን ገልብጣ የነበረችው ናት

  5. እኒ ግን እንዳያልቅ እፈራለሁ ስለምወደው ይመስለኛል

LEAVE A REPLY