50 COMMENTS

 1. ፋናዬ እንኳን ደስ ኡለሽ ለኛም ሉዚህ ያብቃቹ ብሉሽ ጸልይልን
  አቶ ይርጋውሳኔህ አልቃወምም በይርጋ ቦታ አንድ አንድ ሰው ቢሆን ካሌብን እንዳየ ምላሽ ምን እንደሚሆን የታወቀ ነው ሚኩ እንዳንተው ባል ለኔ በፈጣሪ ጀባ ይበለኝ የዞትር ምኞቴ ነው አብሶ አንተን ሳይ እንዳንተ አፍቃሪ ባል እንዳገኝ ተልይልኝ
  ግን ኤሊያስ ደቤራ መስታውት ብታስጠኑቅቀውም በመጼት መሸወዱ አይቀርም አ

 2. ድኩተር የወናስ ሰራተኛ ሰራተኛ እያልክ አስተሳሰብህ ሁሉ ሲያስጠላ ልክ አረቦች ሸቃላ ሸቃላ እደሚሉት ሚኪዬ ጥሩሰዉ ነህ ፋናየ አደራ ልዱ የካሌብ እዳይሆን መፅሄት ደግሞ አይዞሽ እስኪያልፍ ያለፋል ተገዳጅ ፈልጋ አይደለም አታዩአትምዴ እዴት እደምትጨናነቅ አማራጭ ስላጣችጅ የነ ኤሊያስ ገዳፊ ናት አላያችሀትም ኤሊያስ ጠፍቶአል ሲላት እደት እደሆነች

 3. ኧረ መፅሄት የምትባይ ሴት ወጥመድ ወስጥ አስገቡሽ ዎናስ እና ካሌብ በጥራቆች . ሚኪ ደስ የምትል ሰው ነህ አተን ለማየት እንጂ የምገባው ሌሎቹ ሁሉም በጥራቆች ናቸው ። በፈጠራችሁ ደቂቃውን ጨምሩበት ።

 4. እረ የወናስ የምትባል ገገማ ጅዝብ ያልክ ጀዝባ ምን ይመስላን እባካችሁ ሰራተኛ ሰው አይደለም እደ አተ ለራስህ ምንድነህ ከብት አረን ብሎ ደኩተር ሀሀ አይይይይ
  ደግሞ ያችን የመሰለይ ደኩተር አፈቅርክ ስታልፍም አናካህ
  እውነት በጣም አናደድከኝ
  ፋናየ ደግሞ ልጅቱ የዛ የኩታሉ የካሊብ ከሆነች በጣም ነው የማዝንብሽ
  በተረፈ ሚኪ እስከ አባትህ ድስ ትሉኛላችሁ
  እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን

Comments are closed.