50 COMMENTS

  1. ዱናዬ ነፍሴ ዛሬ ደግሞ በደቡብ ብቅ አልሽ ሁሎም ለየት ያለ ስራ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ አቦ እስታይልሽ ሲመች

  2. ዲናየ ስወድሽ አብሶ የፀጉርሽ እስታይል ግን ይሄ ቀለም አልሄደብሽም ቀይሪው ጥቁር መይም በሌላ አርጊው ይሄማ ፀጉር እራሱ አይመስልም ሰፈኑም እንደ ሌላ ግዜ አልመሰጠኝም

  3. እውቅናን እያገኝህ ስትመጣ ከፍታውን ሽሚያው ነጠላ ዜማ ለመልቀቅ ሳይሆን በጥራት ከአድናቂ ጋር መገናኝት ጥሩ ነው አሁን ላይ ለዜማ እና ለግጥም ሰራዎች ካቅም ማነስም ቢሆን የተዋዋልሽባቸው ገንዘቦች ምልክት ይመስላል ዜማውም ግጥሙም መልክት አልባ ነው እንኳን አብይ እያሉ ከጎረፍት አርቲስቶች ጋር አልጎረፍሽ ብዝተውብን ነበር በሚቀጥለው ስራሽ እናግኝሽ

LEAVE A REPLY