50 COMMENTS

  1. ታመኝ እኔ እንዴት እንደተመቼኝ ልነግርክ አልችልም ተመችቶኛል አንተንም ይመቸፈክ የኔ ጀግና

  2. ብቻ ምንልበል እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ጌታ ኢየሱስ ይወደሃል ወንጌል ሰባኪ ያድርግህ እንደጳውሎስ እንዳንተ አይነት እውነትን የሚናገር ጀግና ጌታ ይፈልጋል ተባረክልን ውድ ኢትዮጵያዊ

  3. መሻአላህ አላህ ሠላምህን ያብዛልኘ የኔዉዲ

  4. ታሜ ዛሬም ነገም ትላንትናም አከብረሀለሁእዲሀለሁ

  5. ታማኝ ፦፡አንበሳ፡አስታውሳለሁ፡በቦታው፡ከነበሩት፡አንዱ፡ነበሩክ፡

  6. ውይ ታማኝ። በሳቅ ገደልከኝ እውነት መለስ ይህ ሰምቶ ነው የሞተው

  7. ታማኝ በእርግጥም ታማኝ ነህ ጀግና የEhtiopan ልጅ ባለህበት ስላምህ ይብዛ ኑርልን ጀግናና

LEAVE A REPLY