21 COMMENTS

  1. ግን ለርጅም ግዜ ቆይተው ድንግል ናቸው ማለትነው በተክሊል የተጋቡት ለዝያውም ስርአት የጎደለው ነው እሱነበር እደዚህ አይለበስም ብሎ መምከር ያለበት ከዝያ ቀጥሎ አባቶች ግን እባካትሁ የቤተክርስትያን አስተዳዳሪ የሆናችሁ ምን እደምትሰሩ አላውቅም ለም ስርአቱን አታስተምርአቸውም መቼም ዝም ብለው በድንገት ተነስተው ቤተክርስትያን አይሄዱም አድ ሰው በቤተክርስትያን ሲያገባ ቀኖና ተሰቶት ተምሮ ነው የሚያገባው አሜርካ ያላችሁ በተለይ ምን እደምትሰሩ አስቡበት ሰንበት ተማሪያን ፅጉራቸውን ሳይሸፍነው መዝሙር የሚያቀርቡት በሀይማኖት በሀገር ቀድ የለም እሽ እያዳድሽ ዘማሪ በስርአት አገልግይ እሽ አባቶችም ቤተክርስትያንን አታሰድቡ ስት አባቶች አሉ ለሀይኖታቸው የሚሞቱ እስኪ በሀርብ ሀገር ያሉትን እዩ ስለእውነት አባቶች በጣም ነው ምእመኑን የሚያገለግሉት መሰምራንም ስርአት ይዘው ነው የሚያገለግሉት እሽ አሜሪካ ሄድሽ ወይም ሄድህ ማለት ገነት አይደለም አስቡበት

Comments are closed.