37 COMMENTS

  1. እሃሃሃ እሂ ደሞ ጥሩ ዘዲ መሆና ነው ።ለምን የ ኢትዮጲያ መንግጽ ብቻው መቆም ያልቻልርው በብድር ከቻይና ከኣፍሪካ 3 ደረጃ የሆነው ።መጀመርያ ለመንግስትህ መበደር ኣቁም በለው ። ሁሉ ኢቲዮጲያዊ ደሞ በዘር መጋጨት እንዳልተዎው እሺ በሚቀጥልወ ኣመት ቻይኒኛ መናገሩ ስለማይቀር ።

  2. ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጀግና ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ

  3. ዲያቆን ዳን ኤል እኔ ለ55አመታት ከማንም ጋራ መቆም ሳልፈልግ ኖሬአለሁ እስከመጨረሻው እድሜየም በዚህ እቀጥላለለሁ ።

  4. ጠንካራ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾ሁሌም የምትናገረው ንግግር ትልቅ መልእክት አለው::

LEAVE A REPLY