3 COMMENTS

  1. ቴዲ የአሁኑዋ ኢትዮጵያኮ ግን የወደፊት እጣዋ እያሳሰበ ነው። የሁሉም በጎነትና ፀሎት ያስፈልጋታል በሚያስፈራ ሁኔታ ተከፋፍለናል ውስጣችን ተባሉዋል አሁን ኢትዮጵያ በመደብ ሳይሆን በሰፈር በቁዋንቁዋ በጣም ተለያይታለች ብቻ መልካሙን እንመኝ

  2. የኔ ምርጦች ከምነግራችሁ በላይ አቀራረባቹሁ ደስ ይላል ፡ በዛውም ብዙ የማላውቀው የሃገሬን ታርክ እንዳውቅ እየረዳችሁኝ ነው እና ይሄው ምስጋናየ ይድረሳችሁ ።
    ካለፈው ታርካችን የሚጠቅመንን ወስደን ለነገ የተሻለ አብሮነታችን የተቻለንን የምንሰራበት መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን <3 <3 <3
    ቸር ወርያችሁን ያሰማኝ ውድ የሃገሬ ልጆች

Comments are closed.