18 COMMENTS

  1. በጣም ደባሪ ዘፈን!!!!!! ዜማው ሲያስጠላ ግጥሙ ደባሪ። ምንም ዘፈን ዘፈን አይመስለንም !!!!! ቴዲ አፍሮ አንተ ባትኖር ኖሮ እነዚ በድብርት አደንዝዘው ይገሉን ነበር ለዛ ቢሶች!!!! ሲያስጠላ የቴዲን አበባዮሽ ጊዜ ለኩሉን ስሙና ዘፈን እንዴት በእውቀትና በጥልቀ እንደሚሰራ እወቁ!!! ደሞ የምን thank you guys ነው ባማርኛ እየዘፈኑ? ራሳችሁን አክብሩ ! ለወንድማችሁ ጩሁ?? እሱ ታግዶ የናንተ እንጨት እንጨት የሚል ዘፈን ለቆ መፈንጠዝ ምን ይሉታል!!!!!! ወያኔን አውግዙ ምድረ ሆዳም ነጋዴ አዝማሪ ሁላ
    😏😏😏😏

  2. ሁላቹም ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ። መልካም አዲስ አመት። የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን። ለአመቱ በሰላም ያቆየን። አሜንንንንንንንን

Comments are closed.