13 COMMENTS

  1. አይ 50 አለቃ ገብሩ ……ቢሆንም ቢሆንም እርሶ በየሳምቱ ለምን አናዮትም ይናፍቁናል እኮ በአስራ አምስት ቀን አንዴ ብቻ ብቅ ሲሉ

  2. አረ ዛሬ ትዝታ በትዝታ ናችሁ ኢቢሲወች አይ ሀምሳለቃ ገብሩ ልጅነቴ ትዝ አለኝ የመጀመሪያ የሬድዮ የማይጠገብ ትረካ ከፍቅር እስከመቃብር በሃላ የወደድኩትና ልረሳው የማልችለው 😀ሁሌም የማረሳው አባባላቸው አሉ ሀምሳለቃ ገብሩ ቢሆንም ቢሆንም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም አሉ ሀምሳለቃ ገብሩ ሀሀሀ ሌላው ደግሞ ገብቶኛል ሀሳብክ መች አጣሁት እኔ አይ ግዜዜዜዜ

LEAVE A REPLY