50 COMMENTS

  1. እባካችሁ የኢትዬጵያ ህዝቦች በውነት መጥፎ ቢሆን ስው መሸ አለባችሁ አትስደቡት አትበቀሉት መጥፎም አትመኙለት ከመጥፎ ስው መራቅ ምሸሽ እግዚአብሄር ትምህርትም ምላሹን ቅጣትም ግዚአብሄር ይስጠዋል ፍርዱን የሚስጥ እግዚአብሄር ነው 🙏🏼ግን በትንሽ ነገር ስውን አትስደቡ ,አትጥሉ ,አታዋርዱ, የሚገባ አደለም ለምሳሌ ቴዲን ባለፈው በተለያየ ጊዜ ዛሬም የተደስታችሁ ብዙ በንዴት ስትስድቡት ስታዋርዱት ተመልክተናል አዳምጠናል በግሌምማለት ነው ይህ አይገባም ትክክልም አደለም ከስው በፊት ፍቅር አስተማሪ ታሪክ ትክክለኛውን ታሪክ አስተማሪ ስው አክባሪ አገሩን አስከባሪ ትእግስተኛ ጀግና ነው ኢትዬጵያ ስሟን ለማንቋሸሸ ለማጥፋት ባንዲራችንን አጣጥለው የናቁትን ህዝባችንን ከፍ ያረገ ጀግና ቴዲዬ እንዲሁም ልንገራችሁ ለተከበራችሁ ጥሩም ለምታስቡ እንዲሁም ጠማማና ክፋት ሀሳብ ላላችሁ ወገኖቻችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያውያን ህዝቦች አባት እሱን በፍጹምመርዳት እንጂ አንድ መጥፎ እንዳትሉ ብትፈልጉሌላም መሪ ማረግ መምረጥ እምትችሉበት ጊዜላይ ደርሳችሃል ዶ/ር አብይ በታሪክ የሰራው በዚች 6 ወር ተመዝግቦ ይኖራል 💚💛❤️🙏🏼ክብር ለዶ/ር አብይ ለክቡር ለማ መገርሳ ቲም እናመስግናለን 💚💛❤️🙏🏼ቴዲ አፍሮ ግሩም ኮንስርት ነው እናመስግናለን 💚💛❤️🙏🏼

  2. ክብር ለጃንሆይ ለደጉ ንጉስ አሜን የሚ ያዋርድ ንጉስ , ፕሬዘደንት ወይንም ምንምአይነት መሪ አይምጣብን ህዝባችን ፍቅርና መከባበር የሚወድ ነው አሜን ፍቅር ይብዛልን ፍቅር ፍቅር አዛውንቱም ይከበር የፍቅር አስተማሪ ቴዲ አፍሮ እንወድሀልን አሜን አሜን💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እናመስግናለንየኢትዬጵያ አባት ን💚💛❤️🙏🏼

LEAVE A REPLY