45 COMMENTS

  1. አብይየ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኛ ጀግና ለአንተ ይገባሃል

  2. ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ ከ3 ወር በፊት ሲገዙንና ሲመሩን የነበርቱ መሪዎች ግን መሪ ነን ይሉ ይሆን?እንዲህ በሶት ወር ጊዜ መላ የኢትዩቢያዊያን ልብ የወሰደ አርቲስቶች ሁሉ አዚሙለት ለዚህ ለኢትዩቢያ ሙሴ።እግዚያብሄር ይጠብቅልን አብያችን

  3. ያገሬ ልጆች እንኳን ደስ ያለን
    ከጊዜ በኃላ ከማዳም ግልምጫ ተገላግለን በሀገራችን ላይ ቡርቅቅ ነው አብይ አባታችን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

LEAVE A REPLY