50 COMMENTS

  1. የጠፈ ሰው ብቅ ብሏል ማለቴ…hope music ሃሃሃ ላይክ ግጩኝ ምናምን እምትሉት የአባቴ አምላክ ….ከhope music ማቀናበሪያው ጋር ያጋጫቹ

  2. ድምፅ ልዮ። ምናለ ስለውነት ብትመስክርበት ማር ነሽ ይላል እንዴ

  3. ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ ወድጄዋለዉ አንቺ ቆንጆ ቁመናሽ ያምራል የዛሬ አመት እኔም እንዳቺ ሽቅጥቅጥ ያልኩ ነበርጉ አዉን ግን ………..እህህህህ የሠዉ አገር …. ይቅርታ ግን ስተተሟዘዝኩ ትንሽ ትዝታ ቢጤ ነካከቶኝ ነዉ

Comments are closed.