26 COMMENTS

  1. ውይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለአትሶ አደሮችም ዝናቡን ያብዛላቸው .እግዚአብሔር ኢትዩጰያን ይባርክልን

  2. ገጠርአድገሽአድሣበባንሣታቂአረብትገቢናየትነሽሲሉሽ የቦሌ ልጅ የጭርቆሥልጅ አሁንደግሞየገጠርእዳትይkkkkk

  3. እግዚአብሔር የባረከው አገር እንደዚህ እርጥብ ነው። ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ትጉ ገበሬ በዚህ የተባረከ ዝናብ ብዙ ህዝብ ሊመግብበት ይችላል። ሰነፍ ከተሜ ግን፣ የሚረባ ቦይ መቆፈር ተስኖት እግዚአብሔር ላይ ያጉረመርማል።
    አዲስ አበባ በእቅድ ያልተሰራች ከተማ እንደመሆኗ መጠን፣ የውሃ መፋሰሻ በሚገባ ያልተሰራላት፣ ወም ከነ አካቴው ያልታሰበላት ከተማ ነች።

Comments are closed.