50 COMMENTS

  1. lazima mote batam siyansaw naw. yasaw awre.
    mahbarasab west mekerarab, kamatefo makalkal, bamalkam mazaz mabaratate, mahbarawi chegerochen yakalelal. ba ganzabm ba hasabem takuamaten madagaf asfalagi naw.
    tsenatena melkam tasfa bazi mangad lalafu hetsanatena watatoche bamulu.
    enem yabakulen lamadrag kal egebalahu.

  2. endezeh ayenet abata 13 amete masere sayehon edemi lkan lban endeseberew esunm edemi lke nebere mferede yeneberebachew mote nebere mferede abat ende hohoho sent teru abate ale

  3. 13 አመት ይድፉችሁ እንዲያውም በዚ አስነዋሪ ስራ ወላጅ እናቷ ሞቷ uffff

  4. ሁለቱም ግለሰቦች የተወኑት በጣም የሚከብድ ገጸ ባህሪ ነው …. እውነት ሰውየው እራሱ እስኪመስለኝ ድረስ እየጠላሁት ነበር …. እርሷም ደግሞ የእውነት የስቃዩ ተካፋይ የሆነች ያህል ነበር በጭራሽ ድራማ አይመስልም እውነተኛው ታሪክ live የተላለፈ ያህል ተውነውታል በጣም ጎበዞች ናችሁ።
    ሌላው ይህ ሰው እኮ እርሷን ገሏል … 2ጊዜ አስወርዷታል…. በዚ እድሜዋ መርፌ አስወግቷታል… የገደለው እርሷን ብቼ ሳይሆን የወደፊት ማንነቷን አልተቀበረችም እንጂ ሞታለች… ታዲያ ፍርዱ አያንሰውም ትላላችሁ? 10 ሞት ቢፈረድበት እንኳ ያንሰዋል …. ከጎኗ የነበረችው ልጅ በጣም የምትደነቅ ናት ሳትፈራ ነገሩ እዚህ እንዲደርስ ማድረጓ ወገንታዊነቷን ይገልጻል …. ፖሊሶችም በርቱ

  5. እኒልጅእያለዉ ካባቴ እቅፈ ወረጄ ተኝቼ ኣላዉቅምነበር ጌዜ ከፈቶዋል ማህረነክረሥቶሥ

LEAVE A REPLY