50 COMMENTS

  1. ሞጋቾች ግን ጠፍታቹ ከመጣቹ በዋላ ታሪኩን እረስታቹታል መስለኝ የድራማውን ምድነው የታየና ያልታየ እየደጋገማቹ የምታሳዩን ነው ደራሲው ስክሮ ነው የሚደበላልቀው? አልገባኝም ?

  2. አረ በሳቅ ገና ሳይሞት የአስክሬን ሳጥን ሊገዛ ! ና ለካኝ። ወይ ፍቅር ! መጨረሻ ላይ ያገባታል። ይህ የኔ ግምት ነው። የታሪክ አባት ግን ገና ነው ጉዱ ? አቤት የተጠቀሰ እንጀራ ንፍቅ ነው ያለኝ። አየ አሸብር ለብር ሲል የማይገባበት ወጥመድ የለም። ግን ለምድነው አገርቤት መግባት የጠላው ? እግዚአብሔር ወልዶ ከመፊታት ይጠብቀን እህትና ወንድሞቸ የምር መለያየት በጣም ከባድ ነው። የፍቅር አምላክ ኢ /ያ ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን።

  3. ውይ ዙሮባቹሀል ድብልቅልቁን አወጣችሁት

  4. ሞጋቾች የኤዲት ችግር አለበት
    ከዚ በፊት የታየውን እና ያልታየውን ቀላቅላችሁ ማቅረባችሁ ራሱ ፊሉ አየር ላይ ከመዋሉ በፊት አይታችሁ አለመቀቃችሁ አንዱ ችግራችሁ ነው

  5. ምን መሆናችሁ ነው እያደር መቆንጀት ትል ነበር እናቴ ምንድን ነው አደበላለቃችሁት ግማሹ የሳምንት ለት ነው

  6. ስታስጠሉ ሳራ ያለችበት ፖርት አይተነው አልተበር አትደበላልቁ ኤጭ 😠😏

  7. ምንድነው ነገሩ አይኔ ነው ወይስ የተደባለቀ ነው ይሄ ድራማ ግራ ገባኝ እኮ

LEAVE A REPLY