50 COMMENTS

  1. ደገመችሁት ምን ነው ለዛሬ ይቅርታ አደርጌላችህ አለሁ ሁለተኛ ቀን እንዳይደገም ወይ ፋኔኤልና ኮኮ መጨረሽችሁ ምን ይሁን እንዳትጣል ብቻ

  2. ቆይ ግን ሞጋቾቺ ምነካቺሁ በተደጋጋሚ አንድ አይነት ታሪክ መጎተታቺሁ ሳያንስ 15ደቂቃ ብቻ ሌላው repit😟

  3. ተዘራ ከልጁ ጋራ ሲያወራ በሽተኛ ሁኖ ነው አፉ ይያያዛል አሁን ደሞ መጨረሻ ላይ የወንድሙ ልጅ ሠነድ ሲበረብር አጊንቶቶ ያለምንም መንተባተብ ቀጥታ እንደጤነኛ ሠው አወራው አስተካክሉ እንጂ ወይ ድኗል ብላቹ በስርአት ማውራት ይጀምር ካሎነ በመንተባተቡ ይቀጥል እዚጋ ይስተካከል ስላዳመጣቹኝ አመሠግናለው።

LEAVE A REPLY