50 COMMENTS

  1. እስኪ ላይክ ብየ አላውቅም ላይክ ግጩኚ ዛሬ መቸም ላንገናኚ ከፍቅረኛየጋ ተለያየን ግን በጣም እወደው ነበር ግን የዛሬ ወንዶች ሴት መደራረብ ይወዳሉ ብቸኚ ነቴ ውስጤ እና እደኔ በሀዘን ልባችሁ የተጋዳችሁ. ካላችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ላኩን አትርሱ

  2. ውድ ዩቲዩብ ቸናልሎች መጀመሪያ ሀላፊነት ይሰማቹሁ ለተመልካች መልካም ስራ እና ትክክለኛ መረጃ ይዛችሁ ኑ ከዛ ሰው ራሱ ስራቹሁን ስለሚወድ subscribe ያደርጋቹሃል። እናንተ ሳትለምኑ አንዳንድ ሰዎች ዝም ብሎ ለይቭ ላይ ይገቡና ተራ ወሬ ለማውራት ሰብስክራይብ ይለምናሉ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ

LEAVE A REPLY