50 COMMENTS

  1. ኮኪ በጣም ታዘብንሽ ፋኑኤልና ዮውሃነስን እንደዚህ ኣፍጅተሽ ኣልፈሽ ሌላ ድብልብል ኣግብተሽ ኣረፍሽው። ሁለቱም ይሁን ብለው ኣሸወይና ዘፍነው ጨፍረው ዳሩሽ ዝም ኣልን ኣሁን ደሞ ይባስ ብለሽ ያ ነብሰ በላ ባዘዘውን ልቡን ሰረቅሽውና ኣረፍሽው? ኣየነው ኮ በሰርግሽ ዘራፍ እያለ ሲፎኩር ጉድሽ ነው እንግዲህ።

    በይ እንግዲህ መልካም ትዳር፡ ሰርግሽ ደሞ ደስ ይል ነበር ትንሽ ተካበደ እንጂ።

    ሞጓቾች ከልብ እናመሰግናቹዋለን።

  2. መቅድየ መልካም ትዳር ይሁንልሽ የኔቆንጃ ያብርሀም የሳራ ያርግልሽ ሀገሽን አክባሪ የምትወጂነሽ ባጠቃላይ እንዲሁም ሞጋቻች ሁላችሁም ጭፍራችሁ ተመችታኛንል

  3. እፍፍፍፍፍ አሁንስ አጥላባቸው የሚያዝበት ቀን ናፈቀኝ ትርሲት የእውነት ከተዘራ ፍቅር ይዞሽ ከሆነ ይገርማል ቴዲ አያሳዝንሽም እንዴ ፕሊስስስ ከቴዲ ጋር ታረቁ

  4. እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች መቅድዬ እንኳን ደስ አለሽ የአብረሀም የሳራ ያርግልሽ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ♥♥♥♥

Comments are closed.