50 COMMENTS

  1. ራሄለ የምን ደፈረተ ነዉ ኦሆሆሆ በሰተረጀና ተዳረ
    ገልፀነተሸ ግን ደሰ ይላለ
    ኮኪ ፈተና አይለቀሸ ግን ደገሞ ተወጪዋለሸ ጎበዝ ሴት ነሸ ለማንኛሁመ ሞጋቾችን ጥሩ ደራሲ ነዉ የፀፈዉ
    እናመሰገናለን በረቱለን

  2. በሚገርም ሁኔታ ይሄን ድራማ የጀመርኩት ለመቅድ ብየ ነው በጣም እወዳት አለው የኔ ቆንጆ 😘😘

  3. እኔ የገረመኝ ቴዲ ነገር ! እኔ ከሞኩ ሳር አይብቀል አለች አህያ ቆይ ባትፅፍ ግዴታ አለብህዴ ! ስለሂዎት ታሪክህ እደዚህ ከምትጨነቅ ለነብስህ አትጨነቅም ! ባለህ ጊዜ አፀልይም !

LEAVE A REPLY