50 COMMENTS

  1. ሠላምጤናይስጥልኘ ውድ የሀገሬልጆች ይህንድራማ ከጀመርኩት ልክዛሬ 15ቀንነበር ከአንድየጀመርኩት ዋው ዛሬ እዚህጋር ደረስኩኘ እስኪ ላይክ በላይክ አጨናንቁኘ አይከፈልበት?????

  2. የሰዉ ልጅ ስንባል መጨረሻችን ከንቱ ነዉ አብሮት እየሮረ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል የንዋይ ፍቅር ህሊና የሚባል ነገር ያስረሳል ጌታ አምላክ ልቦናችንን ይመልስልን ኮከብ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነዉና አትፍሪ
    መልካምነት በእዉነት በመታደል እንጂ በትግል አይገኝም ለመልካም ሰዎች ያለኝ አክብሮት ጽኑ ነዉ

  3. እረ ኮሜንቶች ምነው ሽባባውን የምሰድቡት ለምንድ ነው ካራክተር እና እሱን ለዩት እጅ በእውነት የእውነት እደሽባባው ስዎች አሉ ኢትዮጲያ ውስጥ ለኔ ጀግና ነው

LEAVE A REPLY