50 COMMENTS

  1. ውንኮን ሰላም መጣቹ ሞጋጆች ገና እንደት ነበር ወይኔ ለታርክን ዛርም ሳላያት ሚሻዬ ልጂሺ እኔም ናፍቀችኝ እንኮን ተዘራ እንኮን ሰሰላም ተፍታ ሚሻዬ ለሰው ልጂ ጠላት አይጠፍም አትሸነፍ ልጂሺ ትገኛለች ሳምንት ሰላም ያዴርሰን ፍጣር የዘገየ ኮመንት ነው የኔ ሁሌም በአየውበት ሰአት ነው በሉ በርቱ አምላክ ያግዛቹ ሁላቹም ለምሻዬ

  2. ውሽት ሲደጋጋም እውነት ይመስላል አባባልህ ልክ ቢሆንም እንዲህ አይነት ስዎችም ሀገርን ስውንም ቢበጠብጡ ለጊዜው ተደማጭነት ቢኖራቸውም ውሽት ውሽት ሆኖ የሚቀርበት እውነትም እውነት ሆና የምትወጣበት ጊዜው ቢቆየም እውነት ግን ፍንትው ብላ ትወጣለች እናንተም እንዲህ የሚያመሰቃቅላችሁ ዳባችሁ ነው

LEAVE A REPLY