17 COMMENTS

  1. በእውነት ማን አለ እንዳንች ያለ ንሩልኝ ለኔ እሥከዘላለም
    ባለም ቢፈለገ እማ እንዳንች ያለ የለም😭😭😭

  2. ዋዉዉዉዉዉዉዉዉአንተገና፡ጡሩሥራሠራህ፡ማን፡እንደእናት፡እማየ፡እማየ፡እማየ፡እፍፍፍፍፍፍፍእድሜእናጤና፡ለእናት፡አባቶቻችን፡በሠደት፡ያለቹህ፡እህትወንድሞቼ፡በሠላም፡ከበተሠቦቻችን፡ያገናኘን፡አሜንአሜን፡ወንድማችን፡በርታ፡አሪፍነዉ

  3. እውነት ነው እናት የዘላለም ህይወት ናት እማ የኔ ውድ ሁሌም እወድሽ አለው አምላክ ፍቅዶ አይንሽን ለማየት ያብቃኝ እማ በህይወቴ ሙሉ ስወድሽ እኖር አለው ናፍቆት ትዝታው በርታብኝ መቸ ይሁን የማይሽ ብቻ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ተስፍ

  4. በጣም ያምራል ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ አሜን እናቴ ሁሌም እወድሸ አለሁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን

Comments are closed.