50 COMMENTS

  1. ይገርማል ቆንጆ አስልፋችሁ መለየት ተሳነኝ እኮ የሳሚሪ ጓደኛ ልዑል እና መሳይ መንታ ናቸው እንዴ¿ ግን ግራ እያጋባኝ ያለቀው የትርሲትና የመሳይ የፍቅር ግንኙነታቸው ምንም አልገባኝም በምን ምክንያት ሳምሪ ከመሳይ እንዳረገዘች አልታየኝም ሲቀጥል ደሞ ሳምሪ መሳይን የምንጋባ ከሆነ እኔንም ልጄንም ትጠላናለህ ትርሲትን እናስታውስሃለን ያለችው ምንም ሳይገባኝ አለቀ ብቻ ግልፅ የሆነ ፊልም ግን አይደለም ከሳምሪ ግን ተመቸችኝ እስታይሏ ምናምን ይፀዳል

  2. እኔ ሜንም አልገባኝም እእ ያለችው ከሱ ነው እስኪ ሹክ በሉኝ ሌሎች ስላላዩት ነው እነሠጂ እትትት ልል ነበረረ በርቱአሪፍ ነው

Comments are closed.