የአማራና ኦሮሞ ምክክር ጉባዔ ላይ የተላለፈ ዝግጅት። የአባገዳዎች ምርቃት በጐጃምና ዓባይ ወንዝ …

3 COMMENTS

  1. አመሰግናለሁ በግሌ ሁልግዜ ሲመኝ ሥይሣሥበኝ የነበር ጉዳይ ዛሬ ይህን በማየቴ በጣም እረካሁ ተደሥተሁ።እግዝያብሄር ይመሥገን ብዙ እናያለን ከሁሉም በላይ ተላቱ ማን እደሆነ የኦሮሞ ህዝብ መረዳቱ ትፍቱን ባጭር ያሥቕረዉል ብየ እገምታለሁ በርቱ።

  2. እውነት ይሁን !! ድሮም ያለውን የማያመስግን ሆነን እንጂ እኛማ ልዩዎች ነበርን ሁሌም በመሪ እጦት ተስቃየን እንጂ , ሃገርማ ነበረን

LEAVE A REPLY