15 COMMENTS

 1. ዲ/ዳንኤል እንኳንም ባንተ ዘመን ተፈጠርኩኝ። እጅግ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለው እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

 2. hiwot addis
  ሀሳብ የተረዳሽ አልመስለኝም ከማረግ በተለየ አንድ ሰው ሰራ ቢግልጸው ለማለት ተፈልጎ ነው እንጂ አንቺ እርማት ባልሽው አደለም ምሳሌ
  ሀዲስ አለማየሁ። ስባል ማን እንደሆኑ። ታውቂለሽ ምክንያቱም ይታወቃል

 3. hiwot addis
  ሀሳብ የተረዳሽ አልመስለኝም ከማረግ በተለየ አንድ ሰው ሰራ ቢግልጸው ለማለት ተፈልጎ ነው እንጂ አንቺ እርማት ባልሽው አደለም ምሳሌ
  ሀዲስ አለማየሁ። ስባል ማን እንደሆኑ። ታውቂለሽ ምክንያቱም ይታወቃል

 4. አዚች ጋር አንድ እርማት የውጮቹ ሚዲያ ትራንፕን ትራንፕ ብቻ አይጠሩትም ፕሬዝዳንት የሚለውም ይጨምሩበትይል ሌላ ኦባማንም ፕሬዝዳንት ወይም ቺፍ ኤንድ ኮማንደር ነው የሚሉት ከወረደም በጛላ ፎርመር ፕሬዝዳንትኦባማ ነው የሚሉት እዚች ጋር እርማት ያስፈልጋል የማእረግ ስም የማይገባቸው ሁሉ በማእረግ ስም መጠራት የለባቸውም ያልከው በጣል ክል ነህ ማንኛውም ሰው ያለችሎታው በዛ ስም መጠራት አግባቡ የለውም: :

 5. ዳንኤል ክብረት በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ አንደበተ እርቱ እና ትሁት ነህ በጣም ሁሉም አርቲስት ሁሉም ገጣሚ ሁሉም ደራሲ ሆኗል ከማወቅ ይልቅ ለመታወቅ የሚጥር ትውልድ በዝቷል አንድ ማስታወቂያ ሰርታ አርቲስት የምትባል አንድ የውጭ ዘፈን ኮፒ አድርጎ ዘፍኖ አርቲስት የሚባል ሞልቷል ሀገራችን ላይ በዚህ ሁኔታ ነገ ሁላችንም አርቲስት መባላችን አይቀርም ስለዚህ መአረጉ በሰሩት ልክ ቢሆን እና በመአረጉ ለመታወቅ ከሚጥሩ ሰርተው ቢታወቁ የተሻለ ነው ጥበቡ የጠራው ሁላ ጥበብ ጠራችኝ እያለ ያለመክሊቱ ሲያደነቁረን የሚውለውን ቤት ይቁጠረው

Comments are closed.