50 COMMENTS

 1. መምህር ዘበነ ለማያቅህ ታጠን በሉት
  ጅብ የማያቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል የሚጋለው እውነት ነው የበግ ቆዳ ለብሰው የተከበረውን ታላቁን ወንጌል በአፋቸው እየሰበኩ የብዙሃኑን የዋህ የክርስትና እምነት ተከታይ ምእመናን በምላሳቻው የሚያታልሉና ቀልብ የሚስቡ ነገር ግን በአለማዊ ኑሮአቸው ከሰይጣን የባሰ ስራ እየሰሩ ስንቱን የሚያስለቅሱና ቤተክርስትያናችንን የሚያምሱ ዳቢሎሶች መካከል አንዱ አንደበት ርእቱእ የሆነ እርኩሱ መምህር ዘበነ ነው
  ብዙዎች የሚሰራውን አይን ያወጣ ሌብነትና ጸረ መጽሀፍ ቅዱስ ወደጎን በመተው በጭፍን እና በስሜታዊነት ከአምላካችን እግዚአብሄርና ከልጁ ከእየሱስ ክርስቶስ በላይ የሚያመልኩት ዘበነ ሌሎችን ሀይማኖቶች በመሳደብና እንደዚሁም ከናዚ በላይ ህዝብን ከገደለውና ከጨፈጨፈው ከኢሀድግ መንግስት ጋር በመስራት የቤተክርስትያኖችን የማፍረስ ስራውን የሚወጣ የቀን ጅብ ነው:
  መቼም መጽሀፉ እንዳለው ጊዜው ለሀይማኖታቸው ተገዝተው ድምጻቸውን አጥፍተው ፈሪሀ እግዚአብሄር ለሆኑት ካህኖቻችን ሳይሆን በምላሳቸውና በአንደበታቸው እያማለሉ አለማዊ ኑሮአቸውን ለሚያሳድዱ የቀበሮ ባህታዊያን የተመቸ በመሆኑ መምህር ዘበንና መሰል ዳቢሎሶችን ማጋለጥ የማርያም ጠላት የሚያደርግ አሳዛኝ ወቅት ላይ ደርሰናል
  እስኪ ሌላው ይቅር በዲሲ አካባቢ በሚገኘው የመድሀኒአለም ቤተክርስትያን እና ሰኞ ሰኞ ከሚያስተምርበት ቨርጂኒያ ከሚገኘው ከብዙ ወጣቶች ለተቸገሩ መርጃ ብሎ ካስባሰበው በብዙ ሺህ ዶላር የት ደረሰ ብሎ የሚጠይቅ እውነተኛ ፈሪሀ እግዜአብሄር ያለው የተዋህዶ ልጅ ክርስትያን እንዴት ይጠፋል?
  አረ ጎበዝ በጭፍን ከመከተል እስኪ በአፋቸው የሚደልሉንን አፈ ጮሌ ሆደ ጩቤ የሆኑትን ዳቢሎስ ካህናቶች አይናችንን ገልጠን ማንነታቸውን ለማወቅ እንጣር:
  እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

 2. አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ..ውድ የእግዚአብሔር ልጅ መምህር ዘበነ ቃለ ሂወት ያሰማልን

Comments are closed.