50 COMMENTS

  1. ውድ የስንስለት ድራማ ተከተታዬች እህት ወንድሞቼ ስሞኑን ዩትዩብ ስለ ከፍትኩ እንካን ድህና መጣህ እያላችሁኝ በስብስክራይብ ኣበረታቱኝ። ኣዝናኝ እና ኣስተማር ለማቅረብ በዝግጂት ለይ ነኝ እና ለ ዛሬ ሁለት መቶ ስው ያስፋልገኛል እንዳታሳፉሩኝ?

  2. የሰላምየ እናት እርጋታቸው እናትነታቸው አቤት ደስስ ሲሉ የኔም ውድ እናት እደሳቸው ረጋ ያለች ደርባባ እሩህሩህ ነች 8 አመቴ መጣ በስደት ከተለየሀት ማማየ ከ 2ውር ብሀላ እመጣልሻለሁ ኢንሻ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶችና ለአባቶች ♥♥♥ ሰላምየ አንችም ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ

LEAVE A REPLY