50 COMMENTS

 1. ስደተኞች እህት ወድሞቼ ወገኖቼ የኔ እቁወች በእያላቹህበት ሰላም ይብዛላቹህ
  ሀገር ማለት ሰው ነው
  ሰው ማለት ሀገር ነው
  ሀገርን መውደድ ማለት
  ሰውን መውደድ ነው
  ሰለዚህ
  እንዋደድ
  እንጠያየቅ
  እንከባበር
  እንተዛዘን
  እንረዳዳ
  ካለን ለሌላቸው እናካፍል
  ሳንሞት በፊት መልካም ነገርን እናድርግ
  የተጨነቁን እናፅናና
  እሚያዋዩንን ሚስጥርብለው የነገሩን እንደብቅላችው እንምከራችው
  ለሚያለቅሱት እባቸውን እናብስላችው
  ተወዳጆች መልካም ስራ እደመስራትያለ ምን እሚያስደስት ነገር አለ ይህ የህታቹህ
  መለከትነው!!!
  ሀገራቺንን ኢትዮጲያን እግዚአብሄር ይባርክልን ይጠብቅልን
  አሜን አሜን አሜን
  ስትፅልዩ ለአለም ፀልዩ ተወዳጆች
  ሀና ነኝ ከ kuwait ሀገሬን ናፋቂ

LEAVE A REPLY