50 COMMENTS

  1. ሳምሪ ምነው አንተ የሄሎ ነክ ብለሽ ቀንድን አትሰብሪውም :: ወንዳች እንደወራጅ ዉሃ ናቸውወደተመቻቸው ነው ከማን ጋር ነበርኩእንኳን ብለው አያስቡም :: እኔ በያን ዕድሜዬ በወንድ ተጉድቻለው ጊታ ግን መልኮም ነው የበለጠ ነው ይዘጋጀልኝና ሄልዬ ላንቼ ጊታ ያዘጋጅልሻል ::

  2. የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን ካሌብ ሳሚሪን ስትከታተል እንደዛ የምትወድህን ሄሉን ታጣታልህ እርግጠኛ ነኝ

  3. ካሌብ ገና ዛሬ አናደድከኝ ፍቅር በዉለታ አይለካም ኤጭ ደሞ ሄሉ ናት ተቸግራ በነበረችበት ግዜ የደረሰችላት እንዴት ነው የስዋን ፍቅረኛ ለራስዋ የምታስበው

LEAVE A REPLY