50 COMMENTS

  1. ወይኔ ጉዴ ካሌብ በጣም አስፈራኝ ሳምሪ ደግሞ በጣም አሳዘነችኝ ውይ የዛሬ ወንዶ እንደዚህ እኮ ናቸው ዛሬ ጥሩ ሰርተው ነገ የኔ ሁኝ ፊልሙ እውን ነው

  2. ካሊብዬ ጨጓራክን እንዳይፈርስ አደራ ።እኔ ምለው መጠጥ ንዴትን ያበርዳል አሁን ነገ እኔም ሰጣላ ከባሌ ልጨልጥ ሆሆሆሆሆ 😉😉😉😊😊

  3. ካሌቦ በእርግጥ ለሳምሪ የከፈልከዉ መስዋትነት ቀላል የሚባል ባይሆንም የሄሉን ፍቅር በመግፋትህ ምላሹን እያገኘኸዉ ነዉ,,; ግን ደግሞ ወደፊት አማራጭ ይኖራል አይዞህ ሰላም የሉሌ እህት ስለምትሆን እሷን ትጠብሳለህ የምሬን ነዉ ተረጋጋ☺

  4. ካሌፕ አደራህን የሳምሪ እዉነተኛ አፍቃሪዋ ከሆንክ እስዋ የወደደችውን ሊያስደስትህ መቻል አለበት ምክንያቱም 👈እዉነተኛ ፍቅር ለሚያፈቅሩት ሰው መልካም ነገር መመኘት ጭምር ነው ልዑልን እንዳትበቀለዉ እስቲ እልህን ብቻ ሳይሆን ፍቅር ተማር ሳይረፍድብህ እና በአጥሌ (በቺካጎ 😆)ሳትቀማብህ በፊት ወደ ሄሉ ፊትህን አዙር 👈👌

LEAVE A REPLY