51 COMMENTS

 1. ✍………………🥇🥇……………………🥇

  ሰው ማጣትን በደንብ በደንብ
  አድርገሽ ልመጅው

  ሰው ሲለይሽ አልያም ሲርቅሽ
  ከፈጠረሽ አምላክ የተቆራረጥሽ ህይወት የከዳችሽ ያክል አይሰማሽ

  ተከዳሁኝ ተጎዳሁኝ እያልሽ ደጋግመሽ አታለቃቅሽ፤ አታስቢ አትጨናነቂ

  ብቻሽን ከራስሽም ጋር ሆነሽም
  ከሰው ሁሉ በላይ የሆነው ፈጣሪ
  ጋር እንዳለሽ አስቢ።

  አንዳንዴ እንዲህ በይ

  ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ
  ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል።
  ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
  እወዳችሇለሁ ውዶቸ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ

 2. ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብየ ፅም በሰላም አደረሳችሁ ፅሙ ሀፅያታችንን የምን ደመስስበት ሱባየ ገብተን በፀሉት ያሰብነውን ነገር ፈጣሪ የሚሞላልን የሚፈፅምልን ያድርገው አሜን አገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት ያስባት አሜን አሜን

LEAVE A REPLY