50 COMMENTS

 1. ወይ ኩሩቤል የሚባል ጨቃኝ ሰው
  የኔ የድሮ ባሌ እርጉዝ ሆኘ ነው ከሳኡዲ አረቢያ በፖሊስ አስይዞ ኢትዮጵያ እንድገባ ያደረገኝ ከዛም አልበቃ ብሎት አግብቻለሁ ድርሽ እንዳትይብኝ አለኝ
  እኔም ወደ አምላኬ አልቅሸ ዝም አልኩኝ ልጀ ስታድግ ስደት ወጣ አሁን ያለበትን ሁኔታ ግን እኔና አምላክ እናቃለን መልካም ስራ እንስራ መልካምነት ለራስ ነው
  ኩሩቤልን ሳይ አስታውሰዋለሁ
  እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
  መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን ። አሜን፣

 2. በጣም የምከታተለው እና ደስ የሚለኝ ተከታታይ ድራማ ነው። በዚ አጋጣሚ ላመሰግናችሁ አፈልጋለሁ።
  የዛሬው ክፍል ላይ ሰላም የ Green Card process ላይ እንደሆነች አይተናል, ግን ካልተሳሳትኩ የመጀመሪያው ወይንም ሁለተኛው season ላይ ኪሩቤል ሰላም ወደዚ አገር እንዳመጣችው ሆኖ እየተነጫነጨ ከዛም አልፎ ሰላምን "የምወደው ስራዬን አስቁመሽ አምጥተሽኝ" እያለ አይተናል, እና ከዛሬው ክፍል ጋር ትንሽ ተጋጨብኝ

 3. ወይኔ በአላህ ወላሂ ስደተኞች ሆዴን ቦጨቦጩት በጣም አንጀቴን በሉኝ Ufffffff ያረህማን ስደተኞችን ምንም አይንካቸው ላፍታኳን ቢሆን ከጎናችን አትራቅ እኒ ሁለቱ ስደተኞች ወንድሞቼ ቢሆን በቁሜ አብድ ነበር በጣም አሳዘኑኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

LEAVE A REPLY