50 COMMENTS

  1. ዌል ካም ብለናል እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለስምንተኛዉ ሣምንት ለበዓለ ሆሳዕና በአርያም በሠላም አደረሣችሁ አደረሰን ለመጪዉ አመት ደግሞ በምንወዳት በእማማችን በዉዲቷ ሀገራችን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፆማችንን እንድንፆም ፈጣሪ ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  2. እግዚያብሔር አምላክ አንድ አምላክ ነው ለሰው ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሰን አሜን።

LEAVE A REPLY